Vacancy Announcement
![]()
ራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ታኅሣሥ 04 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት በሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሥር የሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ (Medical Laboratory Science) እና ነርሲንግ (Nursing) Read more
![]()
ራያ ዩኒቨርሲቲ ለሠላም እና ደኅንነት አገልግሎት ሥራ አሥፈጻሚ ሠራተኞ አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ለሥራው ዘርፍ የተመለመላችሁ አመልካቾች ፈተና የሚሰጡበት ቀን ታኀሣሥ 16/ Read more
![]()
ራያ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት የተመለመላችሁ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ማክሰኞ ታህሳስ 15/ 2017 ዓ.ም ከጧቱ 4:00 መሆኑን የራያ ዩኒቨርሲቲ Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ ለግብርና ምጣኔ ሃብት (Agricultural Economics )፣ የሕክምና ላቦራቶሪ ሳይንስ (Medical Laboratory Science) እና ነርሲንግ (Nursing) መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በተገለፀው ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት መሰረት Read more
![]()
ራያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መኝታ ተቆጣጣሪ ሰራተኛ እና የምግብ ጥራት ኢንስፔከተር በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት Read more
![]()
የራያ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሱት በእያንዳንዱ ትምህርት ዘርፍ የስራ መደቦች ላይ በቋሚነት ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::