ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቅያ የራያ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሱት በእያንዳንዱ ትምህርት ዘርፍ የስራ መደቦች ላይ በቋሚነት ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::