Welcome to Raya University

Raya University (RU), which is located in the Southern Zone of the Tigray region of Ethiopia, was established in 2015 by the Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia (Council of Ministers, Regulation No. 357/2015) as autonomous Higher Education Institution. After years of engagement, it has been differentiated as a Comprehensive University by the Ministry of Education in 2021.

Recent News

የምርምር ሥራዎቻችን በታማኝነትና ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ በመስራት ራሳችን፣ ማህበረሰባችንና ሃገራችን ለመለወጥና ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነታችን ለማረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን ተገለጸ

ይህ የተገለጸው የራያ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ዓለም አቀፋዊ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት እና የምርምር፣ ሕትመት፣ ሥነ ምግባር እና ሥርፀት ዳይሬክቶሬት በጋራ ባዘጋጁት እና...

ዩኒቨርሲቲው በሃገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው መውጫ ፈተና (Exit Exam) በቂ ዝግጅት ማድረጉን ተገለጸ

በሃገር አቀፍ ደረጃ ከጥር 26 - 30/ 2017 ዓ.ም የሚሰጠው መውጫ ፈተና (Exit Exam) ራያ ዩኒቨርሲቲ አስፈላጊውን ግብኣት በማሟላት እና...

Latest News & Events

ዩኒቨርሲቲው በሃገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው መውጫ ፈተና (Exit Exam) በቂ ዝግጅት ማድረጉን ተገለጸ

በሃገር አቀፍ ደረጃ ከጥር 26 - 30/ 2017 ዓ.ም የሚሰጠው መውጫ ፈተና (Exit Exam) ራያ...

HUAWEI ICT and CISCO Networking Academies are Now Open at Raya University

HUAWEI ICT and CISCO Networking Academies are now open at Raya University on February 01,...

የተመደቡልንን የ2017 ዓ.ም የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች ለማብቃት ተቀናጅተን እንሠራለን፦ ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ

ራያ ዩኒቨርሲቲ በትምኅርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የ2017 ዓ.ም የዓቅም ማሻሻያ የትምኅርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች...

ራያ ዩኒቨርሲቲ በመቐለ እና ዓፋር ክልል ለሚገኙ ተፈናቃዮች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን የተመራ ልኡክ ቡድን የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ ቁሳቁሶች በችግራችን ወቅት...

በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት (DOCO) በድምቀት ተጀምሯል

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምኅርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የተመደቡ የዓቅም ማሻሻያ የትምኅርት መርኃ ግብር (Remedial...

ራያ ዩኒቨርሲቲ በገበጣ እና ቡብ (BUB) ስፖርታዊ ውድድሮች ጥሎ ማለፍ መቀላቀሉን አረጋገጠ

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2017 ዓ.ም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል...

የራያ ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ አቻውን አሸነፈ

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የ2017 ዓ.ም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል...

What our students say about us?

The course is highly practical, allowing students to engage with real projects. Observing Raya University graduates successfully working in the industry has motivated me to work harder and develop my career. I am eager to graduate and apply my skills in a professional setting.

Zewdu, BSc in Economics

My Year 12 results were meagre, but Raya University provided me with an opportunity to succeed. I believe that Year 12 scores do not define one’s talent; rather, it is essential for individuals to discover their niche and interests in order to excel.

Muluken, BSc in Electrical & Computer Engineering

Through practical industry subjects, Raya University provided me with the confidence to work effectively as part of a team on large-scale projects. I gained invaluable knowledge from my course, which has helped me stand out in my field.

Binyam, BSc in Computer Science