‎ራያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መርሃ ግብሮች ያስተማራቸውን የቅድመ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎቹ የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ፣ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የሥራ አመራር ቦርድ Read more

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰራቸው የነበሩ ስድስት ትላልቅ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በደማቅ ስነ ስርዓት አስመረቀ

‎በዩኒቨርሲቲው ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ግንባታቸውን ሲከናወኑ የቆዩት ስድስት ትላልቅ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ፣ የትምህርት ሚኒስቴር ተወካዩ ዶ/ር አቡሌ ታከለ፣ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ዋና Read more

‎የራያ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ት ቤት ለ”ኑረምበርግ (ጀርመን) ዓለም አቀፉ የምስለ ችሎት 2025 ውድድር” በብቃት ማለፉን አረጋገጠ!

‎የራያ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት በኑረምበርግ (ጀርመን) በሚካሄደዉ የ”ኑረምበርግ ዓለም አቀፍ የምስለ ችሎት 2025 ውድድር” #Nuremberg_Moot_Court_2025 ከኢትዮጵያ ብቸኛ ተወካይ፣ ከአፍሪካ ካለፉት 7 ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ በመሆን ከአለም ደግሞ 16ኛን ደረጃ በመያዝ Read more

‎በሀገር አቀፉ የዓቅም ማሻሻያ ትምህርት መርሀ ግብር (Remedial Program) ፈተና ጥሩ ውጤት ለማምጣት ተዘጋጅተናል፦ ተፈታኝ ተማሪዎች ‎ ‎ለዩኒቨርሲቲው የዓቅም ማሻሻያ ትምህርት መርሀ ግብር (Remedial Program) ፈታኝ መምህራን እና ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና አሰጣጥ ሂደት ገለጻ (Orientation) ተደርጓል

‎ለዩኒቨርሲቲው የዓቅም ማሻሻያ ትምህርት መርሀ ግብር (Remedial Program) ፈታኝ መምህራን እና ተፈታኝ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ኮሌጅ ዲኖች፣ የትምህርት ክፍል ሀላፊዎች፣ ዳይሬክተሮች፣ ሥራ አስፈፃሚዎች እና አስተባባሪዎች በተገኙበት በዩኒቨርሲቲው መሰብሰቢያ አዳራሽ Read more

‎ተመራቂ ተማሪዎች ያላቸውን ዕቅድ፣ ዕውቀት እና ክህሎት አቀናጅተው በመተግበር ውጤታማ ሥራ በመሆን ራሳቸው እና ማህበረሰባቸውን ሊጠቅሙ እንደሚገባ ተገለጸ ‎ ‎የ2017 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን የስራ ፈጠራ ክህሎት ለማሳደግ የስራ ፈጠራ (Entrepreneurship) እና የህይወት ክህሎት ስልጠና ተሰጠ

‎በራያ ዩኒቨርሲቲ ኢንደስትሪ ትሥሥር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ሥር የሚገኝ የሥራ ፈጠራ ልማት (Entrepreneurship Development) ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አዘጋጅነት ለ2017 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች እና ሳይንስ ሼርድ ተማሪዎች ለማስረፅ የስራ እድል ፈጠራ Read more

‎የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን ለትውልድ ግንባታ የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ ይበልጥ አጠናክረው ሊቀጥሉበት እንደሚገባ የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት ታደሰ ደጀኔ (ፕሮፈሰር) ገለጹ

“ትውልድ በመምህር ይቀረፃል ፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል!” በሚል መሪ ቃል የተካሄደውን የውይይት መድረክ በስኬት ተጠናቀቀ ‎ትምህርት ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ልማትን ለማፋጠንና የአመለካከትና የአስተሳሰብ አድማስን ለማስፋት የምርምርና የፈጠራ ችሎታን ለማዳበር Read more