Jan
16
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ የትምህርት መርኃ ግብር የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ ከጥር 8-14/ 2017 ዓ.ም ይከናወናል: የትምህርት ሚኒስቴር
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ የትምህርት መርኃ ግብር የመውጫ ፈተናን (Exit Exam) ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚከናወነው ከጥር 8-14/ 2017 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ https//EXAM.ETHERNET.EDU.ET በኩል Read more