Category: Latest Notifications



የዩኒቨርሲቲው በዞኑ የሚገኙ የስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት የፈጠራ ስራ ውድድር ሊያካሂድ መሆኑን ተገለጸ
የራያ ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ ኢንደስትሪ ትስስር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የፈጠራ እና ብዜት ማእከል በደቡባዊ ትግራይ ዞን የፈጠራ ስራ ውድድር መርሀ ግብር አዘጋጅቶ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ተወዳዳሪዎችን እየመዘገበ ይገኛል፡፡ የ2017 Read more


የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ይሰጣል
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት ጽ/ቤት ይፋ ባደረገው መርሃ ግብር መሰረት የ2017 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና ከሰኔ23እስከሐምሌ8/2017 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል። በመርሃ ግብሩ መሰረት Read more
የ3ኛ ዙር የብሄራዊ የድህረ-ምረቃ መርሃ ግብሮች የመግቢያ (NGAT) መጋቢት 12/ 2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ይሰጣል
Click Here top Download the Document.
በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የድህረ-ምረቃ መርሃ ግብሮች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ዓርብ መጋቢት 05 /2017 ዓ.ም ይሰጣል፦ የትምህርት ሚኒስቴር
በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የድህረ-ምረቃ መርሐ ግብሮች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 01/ 2017 ዓ.ም መከናወኑን ይታወቃል። በዚሁ መሰረት ፈተናውን ለመፈተን ያመለከታችሁ አመልካቾች ፈተናውን የሚሰጥበት ቀን ዓርብ Read more

Call for Papers
Raya University will host its 1st National Research Conference on #Post war Resilience, Rehabilitation, Reconstruction & Food Security on April 7-8, 2025 and this landmark event will showcase completed #Small Read more