ራያ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ትምህርት መረጃ አስተዳደር እና አሰባሰብ ስርዓት (HEIMS) ከፍተኛ ደረጃን ይዟል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ላለፉት ሶስት ዓመታት በክልሉ በነበረው ጦርነት ትልቅ የመረጃ እና መገናኛ ቴክኖሎጂ (ICT) መሰረተ ልማት ችግሮች ቢያጋጥሙትም ከጦርነቱ በኃላ ባደረገው እና እያደረገ ባለው ሁለንታዊ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ትምህርት Read more