ራያ ዩኒቨርሲቲ እና ትግራይ ብዝኃ ሕይወት ኢንስቲትዩት ማእከል በትብብር መስራት የሚያስችላቸው የጋራ መግባቢያ ሰነድ (MoU) ተፈራረሙ
የጋራ መግባቢያ ሰነዱ (MoU) የተፈረመው ራያ ዩኒቨርሲቲ እና ትግራይ ብዝኃ ሕይወት ኢንስቲትዩት ማእከል በብዝኃ ሕይወት ጥበቃ እና የማህበረሰብ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ዙርያ በትብብር መስራት የሚያስችላቸው ዛሬ ጥር 08/ 2017 ዓ.ም በራያ Read more
የጋራ መግባቢያ ሰነዱ (MoU) የተፈረመው ራያ ዩኒቨርሲቲ እና ትግራይ ብዝኃ ሕይወት ኢንስቲትዩት ማእከል በብዝኃ ሕይወት ጥበቃ እና የማህበረሰብ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ዙርያ በትብብር መስራት የሚያስችላቸው ዛሬ ጥር 08/ 2017 ዓ.ም በራያ Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ታኅሣሥ 04 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት በሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሥር የሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ (Medical Laboratory Science) እና ነርሲንግ (Nursing) Read more
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ የትምህርት መርኃ ግብር የመውጫ ፈተናን (Exit Exam) ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚከናወነው ከጥር 8-14/ 2017 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ https//EXAM.ETHERNET.EDU.ET በኩል Read more
የምዝገባ ቀናት ከጥር 15-16 /2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እና ትምህርታችሁን መከታተል እንድትጀምሩ ጽ/ቤቱ ያሳውቃል። For more information, please watch the Read more
የራያ ዩኒቨርሲቲ ኢንደስትሪ ትሥሥር ዳይሬክቶሬት ያዘጋጀው እና “የዩኒቨርሲቲዎች እና ኢንደስትሪዎች ጠንካራ ትሥሥር ለውጤታማ ፈጠራ!” በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ ጥር 06/ 2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ፡፡ የውይይት መርኃ ግብሩ ቁልፍ Read more
በራያ ዩኒቨርሲቲ ሠላማዊ የመማር ማስተማር ሥርዓት ለማረጋገጥና ለማስቀጠል እንዲሁም ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች ከጥር 15-16 /2017 ዓ.ም በደማቅ ሥነ ስርዓት Read more
በራያ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ መርሐ ግብር መግቢያ ፈተና (NGAT) ለመፈተን የተመዘገባችሁ አመልካቾች ይህንን የትስስር ገጽ ( https://ngat.ethernet.edu.et) በመጫን አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። በዩኒቨርሲቲያችን የድኅረ ምረቃ መርሐ ግብር መግቢያ ፈተና (NGAT) Read more
በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ/ም በተከታታይና ርቀት የትምህርት መርኃ ግብር በቅድመ እና ድኅረ ምረቃ (Masters) ለመማር ከዚህ በፊት ያመለከታችሁ እና አሁን መመዝገብ የምትፈልጉ ከጥር 01 – 15 /2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው በኢትዮጵያ Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ አስፈላጊውን የትምህርት ግብአት፣ የተማሪዎች መማሪያ ክፍል፣ መኝታ፣ ምግብና፣ ሕክምና፣ እና ሌሎች አገልግሎቶች እና የመሠረተ ልማት ሥራዎቹን አጠናቆ ጥር 15 እና 16 /2017 ዓ.ም የ2017 ዓ.ም የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት Read more
የራያ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች፣ የሃይማኖች መሪዎች እና የሃገር ሽማግሌዎች፣ የአከባቢው ማኅበረሠብ ተወካዮች በጋራ በመሆን የ2017 ዓ.ም የልደት በዓልን ከዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ጋር በድምቀት አክብረዋል። ዩኒቨርሲቲው አሥተዳደር እና ልማት ምክትል ፕረዚደንት ዶ/ር ክብሮም Read more