Blog

የትምህርት ሚኒስቴር የሱፐርቪዥን ቡድን አባላቱ ከዩኒቨርሲቲው መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞች እና ተማሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል

የትምህርት ሚኒስቴር የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት በዩኒቨርሲቲው ሁለተኛ ቀን ቆይታቸው የ2017 ዓ.ም ቁልፍ የአፈፃፀም አመላካቾች ዕቅድ ትግበራ ለመገምገም፣ ክትትልና ድጋፍ ለማድረግ ከዩኒቨርሲቲው ከሁሉም የትምህርት ክፍሎች የተውጣጡ መምህራን እና ተማሪዎች፣ በተለያየ ደረጃ Read more

የሱፐርቪዥን ቡድን አባላቱ በዩኒቨርሲቲው የአካል ምልከታ አድርገዋል

የራያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ቁልፍ የአፈፃፀም አመላካቾች (KPI) ዕቅድ ትግበራ ለመገምገም በዩኒቨርሲቲው የሚገኙት የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ውይይት በማድረግ በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ ዘርፈ ብዙ ስራዎች ማለትም የግብርና ስራዎች፣ Read more

የዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ.ም ቁልፍ የአፈፃፀም አመላካቾች (KPI) ዕቅድ ትግበራ ለገምገም የትምህርት ሚኒስቴር የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት ራያ ዩኒቨርሲቲ ገብተዋል

የዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ.ም ቁልፍ የአፈፃፀም አመላካቾች (KPI) ዕቅድ አፈፃፀም ለመገምገም የትምህርት ሚኒስቴር የሱፐርቪዥን ቡድን ዛሬ እሮብ ሚያዝያ 15/ 2017 ዓ/ም ወደ ራያ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ በዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም Read more

ዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ/ም የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተማሪዎቹ ልዩ የምሳ ግብዣ መርሃ ግብር አዘጋጀ

ዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ/ም የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ለተማሪዎቹ ልዩ የምሳ ግብዣ መርሃ ግብር ያዘጋጀ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ የሃይማኖች መሪዎች፣ የሃገር ሽማግሌዎች እና የማኅበረሰብ ተወካዮች በጋራ በመሆን የ2017 ዓ.ም Read more

በዩኒቨርሲቲው ዘርፈ ብዙ የመረጃ እና መገናኛ ቴክኖሎጂ (ICT) መሰረተ ልማት ዝርጋታዎች እየተከናወኑ ነው

ራያ ዩኒቨርሲቲ የዘመናዊነት (Digitalization) ጉዞውን ለማጠናከር ዘርፈ ብዙ የመረጃ እና መገናኛ ቴክኖሎጂ (ICT) መሰረተ ልማት ዝርጋታዎች እያከናወኑ የሚገኙ ሲሆን በተለይ የመስመር እና በይነ መረብ የፌደራል እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ማለትም የመውጫ ፈተና Read more

በራያ ዩኒቨርሲቲ እየተሰሩ የሚገኙ የምርምር ፕሮጀክቶች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገለጸ

በራ ያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም እየተሰሩ ያሉ የምርምር ፕሮጀክቶች የተከናወኑ ስራዎች፣ ያጋጠሙ ያሉ ችግሮች፣ የተወሰዱ መፍትሔዎች እና ለቀጣይ የሚሰሩ ስራዎች ሪፖርት (Progress Report) በዩኒቨርሲቲው የሰኔት መሰብሰቢያ አዳራሽ ሚያዝያ 02/ 2017 Read more

የዩኒቨርሲቲው የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወር ቁልፍ አፈጻጸም አመላካቾች (KPI) ሪፖርት በካውንስል አባላት ተገመገመ

በዩኒቨርሲቲው በመማር ማስተማር፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር፣ ዩኒቨርሲቲ ኢንደስትሪ ትስስር፣ ማህበረሰብ ጉድኝት፣ አስተዳደር እና ልማት ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም አመላካቾች (KPI) በሚመለከታቸው አካላት ሪፖርት ቀርቦ በዩኒቨርሲቲው Read more

የመምህራን ጥያቄ በተደራጀ መልኩ ለማቅረብ፣ የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥ እና የሃገሪቱን ልማት ለማቀላጠፍ የዩኒቨርሲቲዎች መምህራን ማህበር ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ እና የትግራይ መምህራን ማህበር አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው የተለያዩ የትምህርት ክፍል የመምህራን ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት እና የራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበር አመራሮች ለመምረጥ በተካሄደ የምርጫ ሂደት ወቅት ነው። በምርጫ Read more