ለትምህርት ፈላጊዎች በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ

በ2017 ዓ/ም በራያ ዩኒቨርሲቲ በተከታታይና ርቀት ትምህርት መርኃ ግብር በMaster of Business Administration (MBA) በ2ኛ ዲግሪ /Masters/ ለመማር ከዚህ በፊት ያመለከታችሁ እና አሁን መመዝገብ የምትፈልጉ ከየካቲት 10/ 2017 ዓ.ም እስከ Read more

የምርምር ሥራዎቻችን በታማኝነትና ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ በመስራት ራሳችን፣ ማህበረሰባችንና ሃገራችን ለመለወጥና ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነታችን ለማረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን ተገለጸ

ይህ የተገለጸው የራያ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ዓለም አቀፋዊ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት እና የምርምር፣ ሕትመት፣ ሥነ ምግባር እና ሥርፀት ዳይሬክቶሬት በጋራ ባዘጋጁት እና የሚደረጉ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር ሥራዎች ውጤታማ ለማድረግ፣ የምርምር ፈንድ Read more

ዩኒቨርሲቲው በሃገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው መውጫ ፈተና (Exit Exam) በቂ ዝግጅት ማድረጉን ተገለጸ

በሃገር አቀፍ ደረጃ ከጥር 26 – 30/ 2017 ዓ.ም የሚሰጠው መውጫ ፈተና (Exit Exam) ራያ ዩኒቨርሲቲ አስፈላጊውን ግብኣት በማሟላት እና በቂ የቅድመ ዝግጅት ስራዎቹን አጠናቅቆ ተፈታኞች እየተጠባበቀ ይገኛል።ይህ የተሳካ እንዲሆን Read more