ዲጂታል፣ ቀልጣፋና ተደራሽ የአገልግሎት አቅርቦት ስርዓት ለመዘርጋት የአሥተዳደር ሠራተኞቻችን ዕውቀት፣ ብቃት፣ ግብረ ገብነት እና ተነሳሽነት ማጠናከር ወሳኝ ነው፦ ክብሮም ካሕሱ (ዶ/ር)

አዲሱን የፌደራል መንግስት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 1353/2017 ለአሥተዳደር ሠራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ዛሬ መጋቢት 04/ 2017 ዓ.ም በብቃትና ሰው ሃብት አሥተዳደር ሥራ አሥፈጻሚ ጽ/ቤት በዩኒቨርሲቲው ስማርት ክፍል ተሰጥቷል። የአሥተዳደር እና Read more

በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የድህረ-ምረቃ መርሃ ግብሮች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ዓርብ መጋቢት 05 /2017 ዓ.ም ይሰጣል፦ የትምህርት ሚኒስቴር

በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የድህረ-ምረቃ መርሐ ግብሮች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 01/ 2017 ዓ.ም መከናወኑን ይታወቃል። በዚሁ መሰረት ፈተናውን ለመፈተን ያመለከታችሁ አመልካቾች ፈተናውን የሚሰጥበት ቀን ዓርብ Read more

SAARC MASTS

Area of Collaboration:  Enhancing digital transformation in education, manufacturing, skill development, and Retail sectors by implementing innovative customized information technology (IT) solutions by leveraging artificial intelligence and cloud services.

የ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሩብ ዓመት የዩኒቨርሲቲው የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም አመላካቾች (KPI) ሪፖርት ከመምህራን ጋር ውይይት ተካሄደ

ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሩብ ዓመት በመማር ማስተማር፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ ጉድኝት ዘርፍ የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም አመላካቾች (KPI) መሰረት በማድረግ የሰራቸው ስራዎች እና እያከናወናቸው ያሉ ቁልፍ እና ዓበይት Read more