ተማሪዎች ባስመዘገቡት ውጤት ሳይዘናጉ ቀጣይነት ያለው የትምህርት ብቃት ማንፀባረቅ እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ

የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ለማበረታታት እና በተማሪዎቹ ዘንድ ውጤታማ የትምህርት ፉክክር ለመፍጠር እና ይህን ውጤት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በ2017 የትምህርት ዘመን 1ኛ ወሰነ ትምህርት ከየትምህርት ክፍሉ ከፍተኛ የትምህርት አፈፃፀም እና ብቃት ላስመዘገቡ ተማሪዎች Read more

ዲጂታል፣ ቀልጣፋና ተደራሽ የአገልግሎት አቅርቦት ስርዓት ለመዘርጋት የአሥተዳደር ሠራተኞቻችን ዕውቀት፣ ብቃት፣ ግብረ ገብነት እና ተነሳሽነት ማጠናከር ወሳኝ ነው፦ ክብሮም ካሕሱ (ዶ/ር)

አዲሱን የፌደራል መንግስት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 1353/2017 ለአሥተዳደር ሠራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ዛሬ መጋቢት 04/ 2017 ዓ.ም በብቃትና ሰው ሃብት አሥተዳደር ሥራ አሥፈጻሚ ጽ/ቤት በዩኒቨርሲቲው ስማርት ክፍል ተሰጥቷል። የአሥተዳደር እና Read more

በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የድህረ-ምረቃ መርሃ ግብሮች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ዓርብ መጋቢት 05 /2017 ዓ.ም ይሰጣል፦ የትምህርት ሚኒስቴር

በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የድህረ-ምረቃ መርሐ ግብሮች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 01/ 2017 ዓ.ም መከናወኑን ይታወቃል። በዚሁ መሰረት ፈተናውን ለመፈተን ያመለከታችሁ አመልካቾች ፈተናውን የሚሰጥበት ቀን ዓርብ Read more