ማስታወቂያ–> አስደሳች ዜና ለድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈታኞች በሙሉ!
የትምህርት ሚኒስቴር የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ሠሌዳ ባሳወቀው መሰረት በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በራያ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ Read more
የትምህርት ሚኒስቴር የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ሠሌዳ ባሳወቀው መሰረት በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በራያ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ Read more
“ከእንግዲህ ወደ ኋላ መመለስ ወይም መቆም አይቻልም!” በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርሲቲው የ2016 ዓ/ም የሥራ ዕቅድ አፈፃፀምና በ2017 ዓ/ም ዓመታዊ ዕቅድ ትግበራ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ ዛሬ ሀምሌ 18/2016 ዓ.ም ከዩኒቨርሲቲው Read more
በራያ ዩኒቨርሲቲ ከሀምሌ 02-12/2016 ዓ.ም ሲሰጥ የቆየው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ እና የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና በስኬት መጠናቀቁ የሚታወስ ሲሆን ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ መጡበት አከባቢ ዛሬ ጥዋት ሀምሌ 12/2016 ዓ/ም እየተሸኙ Read more
በዩኒቨርሲቲው ፕረዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ የተመራ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች፣ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ለችግኝ ተከላ የተዘጋጀ ቦታ በማይጨው ከተማ 03 ቀበሌ ጎሎ ፓርክ ዛሬ ጧት ሐምሌ 04/2016 ዓ/ም Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ በቀድሞው ሥርዓተ-ትምህርት የተማሩ በ2013 ዓ/ም እና በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን መፈተን የነበረባቸው የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከሰኔ 29-30/2016 ዓ/ም በደማቅ ስነ ስርዐት ተቀብሎ ሰኞ ሐምሌ 01/2016 Read more
RU graduated a total of 487 students in different fields of study in both undergraduate and postgraduate programs for the Third Time in the presence of the Management Board of Read more
ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 487 የመጀመርያና ሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 25/2016 ዓ/ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድና ቀጠናዎች ትስስር ሚኒስቴር ዲኤታና የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የተከበሩ ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን የመጀመርያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ነገ ማክሰኞ ሰኔ 25/2016 ዓ/ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድና ቀጠናዎች ትስስር ሚኒስቴር ዲኤታ እና የራያ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የተከበሩ Read more
በዩኒቨርሲቲው በ2012 ዓ/ም የተጀመሩ እና በጦርነት ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ የመሰረተ ልማት ፕሮጀከቶች ከ1 ቢልየን ብር በላይ ወጪ ተገንብተው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድና ቀጠናዎች ትስስር ሚኒስቴር ዲኤታ እና የራያ ዩኒቨርሲቲ Read more