የራያ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ/ም የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2017 ዓ/ም የቁልፍ አፈፃፀም አመላካቾች (KPI) ዕቅድ ከመምህራን እና አስተዳደር ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሄደ።

ዩኒቨርሲቲያችን በ2016 ዓ/ም ያስመዘገበው ዘርፈ ብዙ ውጤት እና የደረሰበትን ከፍታ ለማስቀጠል ትኩረቱን ያደረገ የራያ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ/ም የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2017 ዓ/ም የቁልፍ አፈፃፀም አመላካቾች (KPI) ዕቅድ ከዩኒቨርሲቲው መምህራን Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀበላቸው የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ሰጥቷል።

ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ/ም ልዩ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት እና የጋርዮሽ ሳይንስ መርሃ-ግብር (Science Shared Program) የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ተቀብሎ ለማስተማር የመግቢያ ፈተና ዛሬ መስከረም 07/2017 ዓ/ም በተሳካ ሁኔታ ሰጥቷል። Read more

ለራያ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ!

የራያ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ መርሀ ግብር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ከመስከረም 13-14/2017 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ረጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን ፡፡ በ2016 ዓ.ም በራያ Read more

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቅያ

የራያ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሱት በእያንዳንዱ ትምህርት ዘርፍ የስራ መደቦች ላይ በቋሚነት ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: 

ብምትሕብባር ቤት ትምህርቲ ሕጊ ዩኒቨርሲቲ ራያን USAID/OTI ESP ን “ሃገር ቦቆል ኣማራፂታት ኣተኣላልያ ጎንፅታት” ብዝብል ዛዕባ ምስ ቁልፊ መዳርግቲ ኣላላት ኮንፈረንስ ተኻይዱ።

ብምትሕብባር ቤት ትምህርቲ ሕጊ ዩኒቨርሲቲ ራያን USAID/OTI ESP ን “ሃገር ቦቆል ኣማራፅታት ኣተኣላልያ ጎንፅታት” ብዝብል ዛዕባ ካብ ኣካላት ፍትሒ ክልል ትግራይ፣ ኣመራርሓ ዞባ ደቡብ ትግራይ፣ ኣካላት ፍትሒ፣ ኣቦ ገረባት፣ መራሕቲ Read more

የራያ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር “ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎች” በሚል ርእስ ከሚመለከታቸው ቁልፍ አጋር አካላት ኮንፈረንስ አካሄደ።

የራያ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ከUSAID/OTI ESP ጋር በመተባበር “ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎች” በሚል ርእስ ከትግራይ ክልል ፍትህ አካላት፣ ደቡባዊ ትግራይ ዞን አመራሮች፣ የፍትህ አካላት፣ ሀገር ሽማግሌዎች፣ ሃይማኖት መሪዎች፣ Read more