የራያ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ከኢትዮጵያ ሕግ ትምህርት ቤቶች በሀገር አቀፍ የህግ መውጫ ፈተና ተማሪዎችን በማሳለፍ 2ኛ በመውጣት የዋንጫ ተሸላሚ ሆነ

እንኳን ደስአለን በፌዴራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት፣ የሕግ ትምህርት ቤቶች ኮንሰርቲየም እና የኢትዮጵያ ሕግ ትምህርት ቤቶች ማህበር በጋራ በአዘጋጁት የእውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም የራያ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት በ2016 ዓ/ም በሕግ Read more

ለዩኒቨርሲቲው መምህራን ለ3 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው የE-Learning ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ

ትምህርት ሚኒስቴር ከአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ፣ ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን እና ሻያሾኔ ድርጅቶች ጋር በመተባበር እየተገበረ ያለው የe-SHE ፕሮጀክት ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በE-Learning የተያዘው ዕቅድ ተግባራዊ ለማድረግ ለራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ከህዳር 18-20/ 2017 Read more

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው “ህዳር አክሱም ፅዮን ካፕ” ስፖርታዊ ውድድር በደማቅ ስነ ስርዓት ተጠናቋል

የህዳር አክሱም ፅዮን በዓል ምክንያት በማድረግ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በራያ፣ መቐለ፣ ዓዲ ግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ከህዳር 17-20/ 2017 ዓ.ም ሲካሄድ የቆየው የእግር ኳስ እና መረብ ኳስ ውድድር ፍፃሜውን Read more

በራያ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም 1ኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት (DOCO) በድምቀት ተጀመረ።

ራያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም 1ኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎቹን ህዳር 09 እና 10 /2017 ዓ.ም ተቀብሎ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ ጉድኝት ምክትል ፕረዚደንት ነጋ ዓፈራ (ዶ/ር)፣ የአስተዳደር Read more

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ለ የተማሪዎች መኝታ ተቆጣጣሪ ሰራተኛ እና የምግብ ጥራት ኢንስፔከተር አመልካቾች

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መኝታ ተቆጣጣሪ ሰራተኛ እና የምግብ ጥራት ኢንስፔከተር በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት Read more

Loading

ለራያ ዩኒቨርሲቲ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች የህይወት ልምድ ማጋራት መርሃ ግብር (Motivational Forum) ተካሄደ

የራያ ዩኒቨርሲቲ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ባዘጋጀው የህይወት ልምድ ማጋራት መርሃ ግብር (Motivational Forum) በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህር እና ተመራማሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ሃፍቱ በርሀ የትምህርት፣ Read more

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ለ የህፃናት ድጋፍ እና እንክብካቤ ሰራተኛ አምልካቾች

ራያ ዩኒቨርሲቲ የህፃናት ድጋፍ እና እንክብካቤ ሰራተኛ I በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ/ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ አምልካቾች በተገለፀው ቦታ፣ ቀን እና Read more

Loading