በራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የበለጸጉ ሁለት የፈጠራና የምርምር ዲጂታላይዜሽን ስራዎች ተመረቁ!

ህዳር 22፤ 2018 (ራያ ዩኒቨርሲቲ)በራያ ዩኒቨርሲቲ የእንዱስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ፅ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ከተሰሩ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች ውስጥ በራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ተመራማሪዎች የተሰሩ ሁለት የፈጠራና የምርምር ድጅታላይዘሽን Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ ግብርናን ለማዘመን በሚያግዙ የተለያዩ የምርምር፣ የማኅበረሰብ ጉድኝት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች ላይ በትኩረት እየሰራ ይገኛል!

(ራያ ዩኒቨርሲቲ፤ ሕዳር 15 ቀን 2018 ዓ/ም)‎‎ራያ ዩኒቨርሲቲ የግብርናውን ዘርፍ ለማስፋፋት እና ለማዘመን አልሞ የተለያዩ የምርምር፣ የማኅበረሰብ ጉድኝት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች እየሰራ የሚገኝ ሲሆን በ18 ሄክታር የምርምር ማሳ ላይ Read more

በራያ ዩኒቨርሲቲ ለመካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ የነበረው የተቋማዊ ለውጥ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቀቀ!

ጥቅምት 24፣ 2018 ዓ/ም (ራያ ዩኒቨርሲቲ)በራያ ዩኒቨርሲቲ የተቋማዊ ለውጥ ሥራ አስፈፃሚ አዘጋጅነት ለሁለት ተከታታይ ቀናት (ከጥቅምት 22 – 23፣ 2018 ዓ/ም) ከትምህርት ሚኒስቴር በመጡ አሰልጣኞች ለዩኒቨርስቲው መካከለኛ አመራሮች በመኾኒ ከተማ Read more

የአንደኛ አመት ተማሪዎች የመጀመርያ ቀን የመጀመርያ ትምህርታቸውን (Day one, Class one) ዛሬ ጀምረዋል።

የአቅም ማሻሽያ (Remedial) ትምህርታቸው በዩኒቨርሲቲያችን ተከታትለው ማለፍያ ነጥብ ያመጡ እና በ2018 የትምህርት ዘመን በትምህርት ሚኒስቴር በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አድስ ገቢ ተማሪዎች የመጀመር ቀን የመጀመርያ ትምህርታቸው (Day One Class One) በተያዘለት Read more

NEWWW

<sup><img src=”https://www.rayu.edu.et/wp-content/uploads/2023/12/news_blink.gif” height=”40px”></sup>