የራያ ባህል እና ምርምር ማዕከል የራያ ባህል እና ቱሪዝምን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ ይገኛል

ይህ የተገጸው በራያ ዩኒቨርሲቲ የራያ ባህል እና ምርምር ማዕከል በትግራይ ደቡባዊ ዞን ከሚጉኙ የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ሠራተኞች እና ባለሙያዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የኪነ ጥበብ፣ የማህበረሰብ፣ የሀይማኖት ተወካዮች እንዲሁም ከሚመለከታቸው ባለድርሻ Read more

በመንገድ ትራፊክ ደኅንነት” ዙርያ በተለያየ ደረጃ ከሚገኙ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ፖሊስ ትራፊክ አባላት ጋር የምክክር መድረክ መርኃ ግብር ተካሄደ

የራያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሠብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት እና የኢንጅነሪንግ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ከደቡባዊ ትግራይ ዞን ፖሊስ ትራፊክ መምሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በተለያየ ደረጃ ከሚገኙ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ፖሊስ ትራፊክ አባላት ጋር “በመንገድ Read more

የምርምር ሥራዎቻችን በታማኝነትና ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ በመስራት ራሳችን፣ ማህበረሰባችንና ሃገራችን ለመለወጥና ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነታችን ለማረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን ተገለጸ

ይህ የተገለጸው የራያ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ዓለም አቀፋዊ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት እና የምርምር፣ ሕትመት፣ ሥነ ምግባር እና ሥርፀት ዳይሬክቶሬት በጋራ ባዘጋጁት እና የሚደረጉ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር ሥራዎች ውጤታማ ለማድረግ፣ የምርምር ፈንድ Read more

ዩኒቨርሲቲው በሃገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው መውጫ ፈተና (Exit Exam) በቂ ዝግጅት ማድረጉን ተገለጸ

በሃገር አቀፍ ደረጃ ከጥር 26 – 30/ 2017 ዓ.ም የሚሰጠው መውጫ ፈተና (Exit Exam) ራያ ዩኒቨርሲቲ አስፈላጊውን ግብኣት በማሟላት እና በቂ የቅድመ ዝግጅት ስራዎቹን አጠናቅቆ ተፈታኞች እየተጠባበቀ ይገኛል።ይህ የተሳካ እንዲሆን Read more

የተመደቡልንን የ2017 ዓ.ም የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች ለማብቃት ተቀናጅተን እንሠራለን፦ ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ

ራያ ዩኒቨርሲቲ በትምኅርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የ2017 ዓ.ም የዓቅም ማሻሻያ የትምኅርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች ጥር 15 እና 16 /2017 ዓ.ም በተሳካ መንገድ ተቀብሎ ጥር 20 /2017 ዓ.ም ደግሞ መደበኛ Read more