በጡት እና የማኅጸን በር ካንሰር ዙርያ ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ
የራያ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ አካትቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ከህማብረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የጡት እና የማኅጸን በር ካንሰር ስልጠና ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራን እና አስተዳር ሰራተኞች ታህሳስ Read more
የራያ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ አካትቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ከህማብረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የጡት እና የማኅጸን በር ካንሰር ስልጠና ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራን እና አስተዳር ሰራተኞች ታህሳስ Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ ከማይጨው ከተማ አስተዳደር እና ማዘጋጃ ቤት ጋር በመተባበር የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ዛሬ ቅዳሜ ታህሳስ 05/2017 ዓ/ም በከተማዋ የተለያዩ አከባቢዎች የፅዳት ዘመቻ አካሂደዋል። የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር እና Read more
ወቅታዊ የምግብ ዋጋ ንረትን መነሻ በማድረግ ትምህርት ሚኒስቴር ባደረገው ጥናት መሰረት ከመጪው ታህሳስ 1 ቀን 2017 ጀምሮ መመሪያው የሚተገበር የከፍትኛ ትምህርት ተቋማት የምግብ በጀት በቀን ወደ 100 ብር ከፍ እንዲል Read more
የራያ ዩኒቨርሲቲ የምርምር፣ ህትመት፣ ስነ-ምግባር እና ኢንዳክሽን ዳይሬክቶሬት ያዘጋጀው የጭብጥ የምርምር መርኆች (Thematic Research Principles) የዓቅም ግንባታ ስልጠና ለመምህራን ዛሬ ሀሙስ ታህሳስ 03/ 2017 ዓ/ም ተሰጥቷል፡፡ የስልጠናው ዓላማ መምህራን የምርምር Read more
Download the Latest Raya University LANADA MAGAZINE (2016-2024)
ራያ ዩኒቨርሲቲ ጥር /2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለሚወስዱ የመደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም የተመዘገበውን ውጤት ለማስጠበቅ እና በቀጣይ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ለ 78 ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው መምህራን በበለፀገ Read more
በተለያየ ደረጃ ለሚገኙ የራያ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራር፣ ቤተ መፃህፍት እና ቤተ መዛግብት ሠራተኞች “የአስተዳደር መሥሪያ ቤት አገልጋይ እና ተገልጋይ ሕጋዊ አንድምታ” ሥልጠና ዛሬ ህዳር 29 ቀን 2017 ዓ.ም በመኾኒ ከተማ ሜዳ Read more
በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን ከየትምህርት ክፍሉ እጅግ የላቀ የትምህርት አፈፃፀም እና ብቃት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ለማበረታታት እና በተማሪዎች ዘንድ መልካም የትምህርት ፉክክር እንዲኖር ለማድረግ የሽልማት እና እውቅና መርሃ ግብር ህዳር Read more
የራያ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ነጻ የሕግ ድጋፍ ማእከል የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት ታደሰ ደጀኔ (ፕሮፌሰር)፣ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ አባል አቶ ሃፍቱ ኪሮስ፣ የደቡባዊ Read more
25 ኛው ዓለም አቀፍ የጂ አይ ኤስ ቀን ( 25th International GIS Day) በማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ የጂኦግራፊ እና አከባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ መርሀ ግብር ዛሬ ህዳር Read more