Category: News
ራያ ዩኒቨርሲቲ ከ Kansas State University እና CultivAid ጋር በመተባበር የግብርና ቴክኖሎጂ ለማዘመን በትኩረት እየሰራ ነው።
ይህ የተገለፀው የትግራይ ክልል ግብርና ቢሮ ሃላፊና የራያ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ አባል ዶ/ር እያሱ አብርሃ፣ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የራያ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ አባል አቶ ሃፍቱ Read more
በዩኒቨርሲቲው ለተከታታይ 5 ቀናት ሲሰጥ የቆየው የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ።
በራያ ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 20 እስከ 24/2017 ዓ/ም ለተከታታይ 5 ቀናት ለአመራሮችና መምህራን ሲሰጥ የቆየው የአመራር ብቃትና የመማር ማስተማር ሳይንሳዊ ክህሎት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት Read more
የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት እና ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች ትስስር ለማጠናከር የምክክር መድረክ ተካሄደ።
ራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት እና ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች ትስስር ለማጠናከር ከተለያዩ ወረዳዎች የመጡ የማህበራዊ ፍርድ ቤት ሰራተኞች ጋር ሐሙስ Read more
በራያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ/ም መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት (DOCO) ተጀመረ።
ራያ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎቹን ከመስከረም 13-14/2017 ዓ/ም ተቀብሎ የዩኒቨርሲቲው ፕረዚደንት ታደሰ ደጀኔ (ፕሮፌሰር) እና የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ ጉድኝት ምክትል ፕረዚደንት ነጋ ዓፈራ (ዶ/ር) Read more
የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር “የደቡባዊ ዞን ሃገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎች (አቦ ገረብ እና ዱባርተ) ትስስር ማጠናከር!” በሚል መሪ ቃል ውይይት አካሄደ፡፡
የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር “የደቡባዊ ዞን ሃገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎች (አቦ ገረብ እና ዱባርተ) ትስስር ማጠናከር!” በሚል መሪ ቃል ከደቡባዊ ትግራይ ዞን ማይጨው Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ እና ትግራይ ኢንደስትሪ ቢሮ የጋራ መግባቢያ ሰነድ (MoU) ተፈራረሙ።
ራያ ዩኒቨርሲቲ እና ትግራይ ኢንደስትሪ ቢሮ በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ (MoU) ዛሬ መስከረም 11/2017 ዓ/ም በመኾኒ ከተማ ተፈራረሙ። የስምምነቱ ዋና ዓላማ ራያ ዩኒቨርሲቲ ከኢንደስትሪዎች ያለውን ትስስር በማጠናከር የሥራ Read more
የዩኒቨርሲቲውን ከፍታ ለማስቀጠል ከመምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ጋር ውይይት ተደረገ።
ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ/ም የተቀናጀ ውጤታማ ስራ ለመስራት እና የዩኒቨርሲቲውን ከፍታ ለማስቀጠል ከዩኒቨርሲቲው መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ጋርዛሬ መስከረም 10/2017 ዓ/ም ውይይት ተደረገ። በውይቱ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕረዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ ባደረጉት Read more
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ላመጡ የጋርዮሽ ሳይንስ (Science Shared program) 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሽልማት እና ዕውቅና ተደረገላቸው።
ራያ ዩኒቨርሲቲ በጋርዮሽ ሳይንስ መርሃ ግብር (Science Shared Program) ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ እያስተማራቸው ከነበሩ አሥራ አራት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2016 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ እና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና Read more
![]()
የራያ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ/ም የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2017 ዓ/ም የቁልፍ አፈፃፀም አመላካቾች (KPI) ዕቅድ ከመምህራን እና አስተዳደር ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሄደ።
ዩኒቨርሲቲያችን በ2016 ዓ/ም ያስመዘገበው ዘርፈ ብዙ ውጤት እና የደረሰበትን ከፍታ ለማስቀጠል ትኩረቱን ያደረገ የራያ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ/ም የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2017 ዓ/ም የቁልፍ አፈፃፀም አመላካቾች (KPI) ዕቅድ ከዩኒቨርሲቲው መምህራን Read more

Users Last 7 days : 479
Users Last 30 days : 2618
Total Users : 27838