የዩኒቨርሲቲው የ2016 ዓ/ም የዘጠኝ ወራት ሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ለዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት ቀረበ።
በዩኒቨርሲቲው ፕረዚደንት ታደሰ ደጀኔ (ፕሮፌሰር) የቀረበ የዩኒቨርሲቲው የ2016 ዓ/ም የዘጠኝ ወራት ሥራ አፈፃፀም ሪፖርት የዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት ጋር በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ክሊኒክ አዳራሽ ሚያዝያ 01/2016 ዓ/ም በጥልቀት ተወያይተዋል። ዩኒቨርሲቲው በ2016 ዓ/ም Read more