ከ2016 ዓ/ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲው በዝውውር እና ቅጥር ለመጡ መምህራን ስልጠና ተሰጠ።

ዩኒቨርሲቲዎች ብቃት ያላቸው እና የሰለጠኑ የሰው ሀይል እንዲያፈሩ የመምህራን ዲሲፕሊን ወሳኝ ስለሆነ በራያ ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግባርና መከታተያ ሥራ አስፈፃሚ የተዘጋጀ የአካዳሚክ ሰራተኞች መብት ማስከበርያ፣ የዲሲፕሊን ጥፋት እና ቅጣት አወሳሰን ሥነ Read more

ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ እና መካከኛ አመራሮች የኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዢ ስርዓት (E-GP) ስልጠና ተሰጠ።

ስልጠናው በማይጨው ከተማ ሸዊት ሆቴል ግንቦት 06/2016 ዓ/ም የተሰጠ ሲሆን በዩኒቨርሲቲያችን በ2017 ዓ/ም ዘመናዊ የሆነ የግዥ ፍላጎት፣ ዕቅድ እና መጠይቅ በመተግበር ውጤታማ የግዥ እና ፋይናንስ አስተዳደር ስርዓት ለማረጋገጥ ያለመ ነው፡፡ Read more

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ2016 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ዓመታዊ የስፖርት ውድድር በደማቅ ስነ ስርዓት ተጠናቋል።

በራያ ዩኒቨርሲቲ ከየካቲት 09/2016 ዓ/ም ጀምሮ በኮሌጆች መካከል በየሳምንቱ በታላቅ ፉክክር ሲካሄድ የነበረው የተማሪዎች ዓመታዊ የስፖርት ውድድር በእግር ኳስ ውድድር የማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ፣ በመረብ ኳስ ደግሞ የተፈጥሮ Read more

በክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ረዳኢ ሓለፎም የሚመራ የልኡክ ቡድን አባላት በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ስራዎች ጉብኝት አድርገዋል።

በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ/ም በ900 ሚልየን ብር በጀት እየተሰሩ ያሉ የመንገድ እና ፍሳሽ ማስወገጃ፣ ውሃ እና መብራት ዝርጋታ፣ የአጥር ግንባታ፣ የተማሪዎች መማርያ፣ መኝታና የልብስ ማጠብያ ህንፃዎች፣ የተማሪዎች የኤሌክትሪክ ምግብ መስሪያ፣ Read more

በትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ሃላፊ የተመራ የልኡክ ቡድን አባላት በዩኒቨርሲቲው የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄዱ።

ዩኒቨርሲቲው ፅዱ፣ ውብ፣ አረንጓዴ እና ማራኪ ግቢ ለማድረግ ከሚሰሩ ውጤታማ ስራዎች መካከል የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አንዱ ሲሆን በትግራይ ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ረዳኢ ሓለፎም፣ የትግራይ ደቡባዊ ዞን ዋና አስተዳዳሪ Read more

በራያ ዩኒቨርሲቲ የተሰሩ ዘመናዊ የበግ ማድለብያ ሼዶች ተመረቁ።

ዩኒቨርሲቲው የግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ስራዎቹን ለማዘመን እና ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎች እየሰራ መሆኑን የሚታወቅ ሲሆን 500 በጎች ለማድለብ የሚያገለግሉ ሁለት ዘመናዊ ሼዶች በትግራይ ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ረዳኢ Read more

በዩኒቨርሲቲው የራያ ባህል እና ሀገር በቀል ዕውቀቶች ጥናት ማዕከል ለመመስረት የምክክር መድረክ ተካሄደ።

በዩኒቨርሲቲው የራያ ባህል እና ሀገር በቀል ዕውቀቶች ጥናት ማዕከል ለመመስረት የትግራይ ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ረዳኢ ሓለፎም፣ የትግራይ ደቡባዊ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የዩኒቨርሲቲው ስራ አመራር ቦርድ አባል አቶ ሃፍቱ Read more

በራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ባለሙያዎች የበለፀጉ ሶስት መተግበሪያዎች በድምቀት ተመረቁ።

መንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን ዲጂታል በማድረግ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ እና ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በራዩ መምህራን እና ባለሙያዎች የበለፀጉ የንብረት አስተዳደር መረጃ ስርዓት (Property Management Information System)፣ የራዩ ድህረ Read more

በራዩ የተለያዩ የማህበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖጂ ሽግግር የፕሮጀክት ንድፈ ሀሳቦች ለግምገማ ቀረቡ፡፡

በዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ ቁጠባዊ፣ ማህበራዊ እና ስነ-ልቦናዊ ችግሮች እና ተግዳሮቶች ችግር የሚፈቱ፣ ህይወትን የሚለውጡ፣ ፍላጎቶችን የሚያሟሉ፣ ስነ-ምህዳር የሚጠብቁ፣ ፈጠራን የሚያበረታቱ፣ ማህበራዊ ግዴታን የሚያጠናክሩ እንዲሁም ማህበረሰብን የሚያስተሳስሩ እና እሴትን የሚያጠናክሩ ስምንት ( Read more

ዒድ ሙባረክ! ዩኒቨርሲቲው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛ ኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

ኢድ ሙባረክ ! ዩኒቨርሲቲው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛ ኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል። ዩኒቨርሲቲ ራያ ንመላእ ተኸተልቲ ሃይማኖት እስልምና እንኳዕ ንመበል 1445 በዓል Read more

Loading