ተመራቂ ተማሪዎች ያላቸውን ዕቅድ፣ ዕውቀት እና ክህሎት አቀናጅተው በመተግበር ውጤታማ ሥራ በመሆን ራሳቸው እና ማህበረሰባቸውን ሊጠቅሙ እንደሚገባ ተገለጸ የ2017 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን የስራ ፈጠራ ክህሎት ለማሳደግ የስራ ፈጠራ (Entrepreneurship) እና የህይወት ክህሎት ስልጠና ተሰጠ
በራያ ዩኒቨርሲቲ ኢንደስትሪ ትሥሥር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ሥር የሚገኝ የሥራ ፈጠራ ልማት (Entrepreneurship Development) ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አዘጋጅነት ለ2017 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች እና ሳይንስ ሼርድ ተማሪዎች ለማስረፅ የስራ እድል ፈጠራ Read more











Users Last 7 days : 595
Users Last 30 days : 2051
Total Users : 25594