በራያ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የ2016 ዓ/ም ጥምቀት ዋንጫ በደማቅ ስነ ስርዓት ተጠናቋል።

የ2016 ዓ/ም የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ከጥር 07-10/2016 ዓ/ም በራያ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በአክሱም፣ ራያ፣ ዓዲ ግራት እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ሲካሄድ የነበረው ስፖርታዊ ውድድር በደማቅ ስነ ስርዓት ተጠናቋል። በመረብ ኳስ Read more

በራያ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ ካሳሁን ጎፌ የተመራ ልኡክ ቡድን በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ ስራዎች ጎብኝተዋል።

በራያ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ ካሳሁን ጎፌ የተመራ ልኡክ ቡድን በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ ስራዎች ጎብኝተዋል። ****************** የተከበሩ አቶ ካሁን ጎፌ (የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድና ቀጠናዎች ትስስር ሚኒስቴር ዲኤታና Read more

Loading

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ግዥ ኤጀንሲ ልኡካን ቡድን አባላት ከዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት እና የመስክ ምልከታ አደረጉ።

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ግዥ ኤጀንሲ ልኡካን ቡድን አባላት ከዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት እና የመስክ ምልከታ አደረጉ። ********** ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ግዥ ኤጀንሲ የመጡ የልኡካን ቡድን አባላት ታህሳስ 19/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲገቡ የዩኒቨርሲቲው Read more