ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቅያ

የራያ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሱት በእያንዳንዱ ትምህርት ዘርፍ የስራ መደቦች ላይ በቋሚነት ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: 

ብምትሕብባር ቤት ትምህርቲ ሕጊ ዩኒቨርሲቲ ራያን USAID/OTI ESP ን “ሃገር ቦቆል ኣማራፂታት ኣተኣላልያ ጎንፅታት” ብዝብል ዛዕባ ምስ ቁልፊ መዳርግቲ ኣላላት ኮንፈረንስ ተኻይዱ።

ብምትሕብባር ቤት ትምህርቲ ሕጊ ዩኒቨርሲቲ ራያን USAID/OTI ESP ን “ሃገር ቦቆል ኣማራፅታት ኣተኣላልያ ጎንፅታት” ብዝብል ዛዕባ ካብ ኣካላት ፍትሒ ክልል ትግራይ፣ ኣመራርሓ ዞባ ደቡብ ትግራይ፣ ኣካላት ፍትሒ፣ ኣቦ ገረባት፣ መራሕቲ Read more

የራያ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር “ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎች” በሚል ርእስ ከሚመለከታቸው ቁልፍ አጋር አካላት ኮንፈረንስ አካሄደ።

የራያ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ከUSAID/OTI ESP ጋር በመተባበር “ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎች” በሚል ርእስ ከትግራይ ክልል ፍትህ አካላት፣ ደቡባዊ ትግራይ ዞን አመራሮች፣ የፍትህ አካላት፣ ሀገር ሽማግሌዎች፣ ሃይማኖት መሪዎች፣ Read more

ማስታወቂያ–> አስደሳች ዜና ለድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈታኞች በሙሉ!

የትምህርት ሚኒስቴር የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ሠሌዳ ባሳወቀው መሰረት በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በራያ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ Read more