የራያ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት ከመኾኒ እና ራያ ዓዘቦ ማሕበራዊ ፍርድ ቤቶች ዘላቂ ትስስር ለመፍጠር ምክክር/ውይይት መድረክ አካሄደ።
የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር የመኾኒ እና የራያ ዓዘቦ ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች ዘላቂ ትስስር ለመፍጠር ዛሬ ጥቅምት 09 ቀን 2017 ዓ/ም በመኾኒ ከተማ ምክክር/ውይይት መድረክ Read more
የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር የመኾኒ እና የራያ ዓዘቦ ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች ዘላቂ ትስስር ለመፍጠር ዛሬ ጥቅምት 09 ቀን 2017 ዓ/ም በመኾኒ ከተማ ምክክር/ውይይት መድረክ Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ የአንበጣ መንጋ፣ ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ እና የምርት ብክነትን አስቀድሞ መከላከል የሚያስችል እና በዞኑ የኢኮኖሚ ዘርፍ የሚመራ ግብረ ሃይል ለማቋቋም ከትግራይ ግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ Read more
በራያ ዩኒቨርሲቲ የግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ሥር የሚገኘው የግብርና ምጣኔ ሃብት ትምህርት ክፍል (Agricultural Economics Department) ላለው የመምህራን እጥረት ለመሸፈን በ2016 ዓ/ም በራያ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ምጣኔ ሃብት ትምህርት ክፍል Read more
ይህ የተገለፀው የትግራይ ክልል ግብርና ቢሮ ሃላፊና የራያ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ አባል ዶ/ር እያሱ አብርሃ፣ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የራያ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ አባል አቶ ሃፍቱ Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የሥራ መደቦች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች መምህራን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ መምህራን በተገለፀው መስፈርት፣ ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ።
በራያ ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 20 እስከ 24/2017 ዓ/ም ለተከታታይ 5 ቀናት ለአመራሮችና መምህራን ሲሰጥ የቆየው የአመራር ብቃትና የመማር ማስተማር ሳይንሳዊ ክህሎት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት Read more
በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ/ም በ Extension መርሃ ግብር መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በተገለፀው መስፈርት፣ ቀን እና ቦታ መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ************************************ ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ መስከረም 22/2017 ዓ/ም ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ! የህዝብና Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት እና ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች ትስስር ለማጠናከር ከተለያዩ ወረዳዎች የመጡ የማህበራዊ ፍርድ ቤት ሰራተኞች ጋር ሐሙስ Read more