ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!

በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ/ም በተከታታይና ርቀት የትምህርት መርኃ ግብር በቅድመ እና ድኅረ ምረቃ (Masters) ለመማር ከዚህ በፊት ያመለከታችሁ እና አሁን መመዝገብ የምትፈልጉ ከጥር 01 – 15 /2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው በኢትዮጵያ Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎቹን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ በመጠባበቅ ላይ ነው- ዶ/ር ነጋ ዓፈራ

ራያ ዩኒቨርሲቲ አስፈላጊውን የትምህርት ግብአት፣ የተማሪዎች መማሪያ ክፍል፣ መኝታ፣ ምግብና፣ ሕክምና፣ እና ሌሎች አገልግሎቶች እና የመሠረተ ልማት ሥራዎቹን አጠናቆ ጥር 15 እና 16 /2017 ዓ.ም የ2017 ዓ.ም የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት Read more

የገና በዓልን በይቅርታ እና በመተሳሰብ በማክበር ተማሪዎች የሰላም እና ዕርቅ ተምሳሌት ለመሆን የበኩላችሁን ሚና ማበርከት ይጠበቅባቹኃል- ዶ/ር ክብሮም ካሕሱ

የራያ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች፣ የሃይማኖች መሪዎች እና የሃገር ሽማግሌዎች፣ የአከባቢው ማኅበረሠብ ተወካዮች በጋራ በመሆን የ2017 ዓ.ም የልደት በዓልን ከዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ጋር በድምቀት አክብረዋል። ዩኒቨርሲቲው አሥተዳደር እና ልማት ምክትል ፕረዚደንት ዶ/ር ክብሮም Read more

የምርምር ሥራዎቻችን ውጤታማ ለማድረግ በትምህርት ሚኒስቴር በተለዩ ጭብጥ የምርምር አጀንዳዎች (Thematic Research Areas) ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

ይህ የተገለጸው በራያ ዩኒቨርሲቲ የምርምር፣ ሕትመት፣ ሥነ ምግባር እና ሥርፀት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በጭብጥ የምርምር ንድፈ ሃሳብ አጻጻፍ (Thematic Research Proposal Writing) ዙርያ ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራን እና ተመራማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና Read more

የሠላም እና ደኅንነት አገልግሎት ሥራ አሥፈጻሚ ፈተና ጥር 01/ 2017 ዓ.ም ይሠጣል

ራያ ዩኒቨርሲቲ ለሠላም እና ደኅንነት አገልግሎት ሥራ አሥፈጻሚ ሠራተኞ አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ለሥራው ዘርፍ የተመለመላችሁ አመልካቾች ፈተና የሚሰጡበት ቀን ታኀሣሥ 16/ Read more

Loading

በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች በሙሉ!

በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ከጥር 15-16 /2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ረጂስትራር ጽ/ቤት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል ተገኝታችሁ Read more

Loading

ራያ ዩኒቨርሲቲ በሃገር ግንባታ ዙርያ ላበረከተው ትልቅ አሥተዋጽኦ ከሠላም ሚኒስቴር የምሥጋና ምሥክር ወረቀት ተበረከተለት

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሠላም ሚኒስቴር ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በ2016 ዓ.ም በሃገር ግንባታ ዙርያ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ለመገምገም ዛሬ ታኅሣሥ 18 /2017 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አዩ ኢንተርናሽናል ሆቴል ባዘጋጀው የውይይት መድረክ Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (Key Performance Indicators) ስምምነት ተፈራረመ

በትምህርት ሚኒስቴርና በሁሉም የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ዛሬ ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም የተፈረመው ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (Key Performance Indicators) ስምምነት ራያ ዩኒቨርሲቲን በመወከል ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ስምምነቱን የፈረሙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ንግድ Read more