NGAT

ራያ ዩኒቨርሲቲ  ዕውቀት ለማኅበረሠባዊ ለውጥ!

NEWWW

<sup><img src=”https://www.rayu.edu.et/wp-content/uploads/2023/12/news_blink.gif” height=”40px”></sup>

‎‎የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የራያ ዩኒቨርሲቲ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የክረምት በጎ ፍቃድ የማጠናከሪያ ትምህርት እየሰጡ ይገኛሉ

‎የራያ ዩኒቨርሲቲ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በደቡባዊ ዞን ትግራይ በሚገኙ ዘጠኝ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የክረምት በጎ ፍቃድ የማጠናከሪያ ትምህርት ከሐምሌ 01 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ7ኛ እና 8ኛ ክፍል Read more

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ ለፍሬምናጦስ የአረጋውያን፣ ህፃናት እና አእምሮ ህሙማን እንክብካቤ ማእከል የቁሳቁስ ድጋፍ አበረከተ

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ ለፍሬምናጦስ የአረጋውያን፣ ህፃናት እና አእምሮ ህሙማን እንክብካቤ ማእከል ዛሬ ነሐሴ 06 ቀን 2017 ዓ.ም ከ1.2 ሚልዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል። ‎ ‎የድጋፍ ቁሳቁሶቹ በዩኒቨርሲቲው ፕረዚደንት Read more

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ በከባድ ድርቅ ለተጎዱ ለያቔር እና አከባቢው ማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ ያደርጋል

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ በከባድ ድርቅ ለተጎዱ በቆላ ተምቤን ወረዳ ያቔር እና አከባቢው ማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ እንዲያደርግ በቀረበለት የድጋፍ ጥሪ አዎንታዊ ምላሽ በመስጠት የዩኒቨርሲቲው ማናጅመንት በወሰነው መሰረት የዩኒቨርሲቲው ልኡካን ቡድን አባላት 50 Read more

‎በዩኒቨርሲቲው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐግብር ተካሄደ

‎በራያ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ዛሬ ሀምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐግብር ተካሄዷል:: ‎ ‎የራያ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ በየዓመቱ የሚካሄደውን ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ምክንያት በማድረግ Read more

‎‎የራያ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት የ2017 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ ዕቅድ ገምግመዋል

‎የራያ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም አመላካቾች (KPI) መሰረት በማድረግ በዝርዝር የቀረበውን የ2017 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ ዕቅድ ሀምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ገምግመዋል። ‎ Read more