ራያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የሥራ መደቦች ሰራተኞችን በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በተገለፀው ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ።

************************************
ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ/ም
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
************************************
![]()

Users Last 7 days : 662
Users Last 30 days : 2065
Total Users : 25581