የራያ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ መርሀ ግብር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ከመስከረም 13-14/2017 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ረጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን ፡፡
በ2016 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ የረመዲያል (Remedial) ትምህርታችሁ ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡልን ተማሪዎች ጋር የመግቢያ ቀን በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል፡


Users Last 7 days : 688
Users Last 30 days : 2218
Total Users : 25908