በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ/ም በ Extension መርሃ ግብር መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በተገለፀው መስፈርት፣ ቀን እና ቦታ መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
************************************
ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ መስከረም 22/2017 ዓ/ም
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
***************************************