Oct
19
የራያ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት ከመኾኒ እና ራያ ዓዘቦ ማሕበራዊ ፍርድ ቤቶች ዘላቂ ትስስር ለመፍጠር ምክክር/ውይይት መድረክ አካሄደ።
የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር የመኾኒ እና የራያ ዓዘቦ ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች ዘላቂ ትስስር ለመፍጠር ዛሬ ጥቅምት 09 ቀን 2017 ዓ/ም በመኾኒ ከተማ ምክክር/ውይይት መድረክ አካሄደ። በምክክር መድረኩ የተገኙት የትምህርት ቤቱ ዲን መምህር መሐመድ ባዩ ባደረጉት ንግግር ከማህበራዊ ፍርድ ቤቶቹ ዘላቂ ትስስር መፍጠር የሕግ የዓቅም ግንባታ ስራዎች ለማከናወን ያስችላል ሲሉ […]