Wishing you a wonderful Eid!
ዒድ ሙባረክ!
ራያ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ-አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል!
በድጋሚ ዒድ ሙባረክ!
*******//*******
ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ መጋቢት 21/ 2017 ዓ.ም
Knowledge for Societal Change!
Public & International Relations Executive
*******//*******

Users Last 7 days : 607
Users Last 30 days : 2063
Total Users : 25606