በዩኒቨርሲቲያችን ግቢ ውስጥ ሲከናወን የቆየው የICT-መሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የኢንተርኔት አገልጋሎት ማስፋፍያ ስራዎች ተጠናቅቀው ተመርቀዋል!

በራያ ዩኒቨርስቲ የግቢ ውስጥ ለውስጥ መስመር የWiFi ኔትዎርክ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ሲሰሩ የቆዩ የICT-መሰረተ ልማት ዝርጋታ እና ማስፋፍያ ስራዎች ተጠናቅቀው ትላንት ታህሳስ 03፣ 2018 ዓ/ም ተመርቀዋል።የዩኒቨርሲቲያችን የአካደሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚደንት Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ እና ፋና ወጣቶች የብድርና ቁጠባ ተቋም ለዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች የረዥም ግዜ የብድር አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የመግባብያ ሰነድ ተፈራረሙ!

ህዳር 28፣ 2018 ዓ/ም (ራያ ዩኒቨርሲቲ)ራያ ዩኒቨርሲቲ የሰራተኞቹ ኑሮ ለማሻሻል የሚረዳ የቁጠባና የብድር አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችል የመግባብያ ሰነድ ከፋና ወጣቶች የብድርና ቁጠባ አክስዮን ማሕበር ጋር ዛሬ ህዳር 28፣ 2018 ዓ/ም Read more