ለመውጫ ፈተና ከተፈተኑት የራያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል 97.55% አልፈዋል::

በራያ ዩኒቨርሲቲ ከሰኔ 14/2016 ዓ/ም ጀምሮ የተሰጠ የከፍተኛ ትምህርት ለመውጫ ፈተና ከተፈተኑት 286 የራያ ዩኒቨርሲቲ መካከል 279 ተማሪዎች (97.55%) በማለሳለፍ እጅግ በጣም ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። ይህ ታላቅ ውጤት እንዲመጣ ትልቅ Read more

እንኳን ደስ አለን! ራያ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ተፈታኝ ተማሪዎቹን በከፍተኛ ውጤት አሳልፏል፡፡

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከየካቲት 07-11/2016 ዓ/ም ለ2016 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የተሰጠ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ራያ ዩኒቨርሲቲ 96.47% ተማሪዎች አሳልፏል፡፡ በራያ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለመፈተን የሚያስችል የተሟላ የአይ Read more