የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ለ የሳይበር ደህንነት ባለሙያ III፣ የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ III እና የኮምፒተር ጥገና ቴክኒሻል ባለሙያ I አመልካቾች
ራያ ዩኒቨርሲቲ የሳይበር ደህንነት ባለሙያ III፣ የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ III እና የኮምፒተር ጥገና ቴክኒሻል ባለሙያ I በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ Read more