ለትምህርት ፈላጊዎች በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ
በ2017 ዓ/ም በራያ ዩኒቨርሲቲ በተከታታይና ርቀት ትምህርት መርኃ ግብር በMaster of Business Administration (MBA) በ2ኛ ዲግሪ /Masters/ ለመማር ከዚህ በፊት ያመለከታችሁ እና አሁን መመዝገብ የምትፈልጉ ከየካቲት 10/ 2017 ዓ.ም እስከ Read more
በ2017 ዓ/ም በራያ ዩኒቨርሲቲ በተከታታይና ርቀት ትምህርት መርኃ ግብር በMaster of Business Administration (MBA) በ2ኛ ዲግሪ /Masters/ ለመማር ከዚህ በፊት ያመለከታችሁ እና አሁን መመዝገብ የምትፈልጉ ከየካቲት 10/ 2017 ዓ.ም እስከ Read more
በሃገር አቀፍ ደረጃ ከጥር 26 – 30/ 2017 ዓ.ም በተሰጠው የ2017 ዓ.ም አጋማሽ የቅድመ ምረቃ የተማሪዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ራያ ዩኒቨርሲቲ ካስፈተናቸው ተፈታኞች 96.25% አሳልፏል። ይህ ትልቅ ውጤት እንዲመዘገብ Read more
Download the document.
የምዝገባ ቀናት ከጥር 15-16 /2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እና ትምህርታችሁን መከታተል እንድትጀምሩ ጽ/ቤቱ ያሳውቃል። For more information, please watch the Read more
በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ/ም በተከታታይና ርቀት የትምህርት መርኃ ግብር በቅድመ እና ድኅረ ምረቃ (Masters) ለመማር ከዚህ በፊት ያመለከታችሁ እና አሁን መመዝገብ የምትፈልጉ ከጥር 01 – 15 /2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው በኢትዮጵያ Read more
በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ከጥር 15-16 /2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ረጂስትራር ጽ/ቤት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል ተገኝታችሁ Read more
የትምህርት ሚኒስቴር የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ሠሌዳ ባሳወቀው መሰረት በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ መርሐ ግብር ለመማር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በራያ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድህረ ምረቃ መርሐ Read more