የምርምር ሥራዎቻችን ውጤታማ ለማድረግ በትምህርት ሚኒስቴር በተለዩ ጭብጥ የምርምር አጀንዳዎች (Thematic Research Areas) ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

ይህ የተገለጸው በራያ ዩኒቨርሲቲ የምርምር፣ ሕትመት፣ ሥነ ምግባር እና ሥርፀት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በጭብጥ የምርምር ንድፈ ሃሳብ አጻጻፍ (Thematic Research Proposal Writing) ዙርያ ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራን እና ተመራማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና Read more

የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት ከሁለቱም ምክትል ፕረዚደንቶች በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (Key Performance Indicators) ስምምነት ተፈራርመዋል

በትምህርት ሚኒስቴር እና በራያ ዩኒቨርሲቲ መካከል በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (Key Performance Indicators) ስምምነት ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም  የተፈረመውን ስምምነት ተከትሎ የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ ከዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ በሃገር ግንባታ ዙርያ ላበረከተው ትልቅ አሥተዋጽኦ ከሠላም ሚኒስቴር የምሥጋና ምሥክር ወረቀት ተበረከተለት

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሠላም ሚኒስቴር ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በ2016 ዓ.ም በሃገር ግንባታ ዙርያ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ለመገምገም ዛሬ ታኅሣሥ 18 /2017 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አዩ ኢንተርናሽናል ሆቴል ባዘጋጀው የውይይት መድረክ Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (Key Performance Indicators) ስምምነት ተፈራረመ

በትምህርት ሚኒስቴርና በሁሉም የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ዛሬ ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም የተፈረመው ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (Key Performance Indicators) ስምምነት ራያ ዩኒቨርሲቲን በመወከል ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ስምምነቱን የፈረሙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ንግድ Read more

ለዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ክሊኒክ እና የመኝታ አገልግሎት ሠራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ

በተለያየ ደረጃ ለሚገኙ የራያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ክሊኒክ እና የመኝታ አገልግሎት ሠራተኞች የአሥተዳደር መሥሪያ ቤት የአገልጋይ እና የተገልጋይ ሕጋዊ አንድምታ፣ የሥራ መደብ መግለጫ እና የህይወት ክህሎት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ከታህሳስ 12-13/ Read more

የራያ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትመህርት ቤት ከኢትዮጵያ ሕግ ትምህርት ቤቶች ማሕበር (Ethiopian Law School Association) የሕግ መጻሕፍቶች በስጦታ አገኘ

የራያ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት በርከት ያሉ ለሕግ ትምህርት አጋዥ የሆኑና በገበያ የማይገኙ ለመማር ማስተማር እና ምርምር የሚያገለግሉ እና ለተማሪዎች እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የሕግ መጻሕፍቶች ከኢትዮጵያ ሕግ ትምህርት ቤቶች ማሕበር Read more

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ጥራትና አግባብነት፣ የእውቅና አሰጣጥ፣ እድሳት፣ ክትትልና ቁጥጥር ስርዓት ለዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ካውንስል አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

የራያ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ፕሮገራም ዳይሬክቶሬት እና የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት ያዘጋጁት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ጥራትና አግባብነት፣ የእውቅና አሰጣጥ፣ እድሳት፣ ክትትልና ቁጥጥር ስርዓት እና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት እና ስልጠና ባለ ስልጣን Read more