‎በዩኒቨርሲቲው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐግብር ተካሄደ

‎በራያ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ዛሬ ሀምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐግብር ተካሄዷል:: ‎ ‎የራያ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ በየዓመቱ የሚካሄደውን ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ምክንያት በማድረግ Read more

‎‎የራያ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት የ2017 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ ዕቅድ ገምግመዋል

‎የራያ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም አመላካቾች (KPI) መሰረት በማድረግ በዝርዝር የቀረበውን የ2017 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ ዕቅድ ሀምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ገምግመዋል። ‎ Read more

ማኅበራዊ_ትስስራችን_ለአብሮነታችን! በሚል መሪ ቃል የጎንደር ቃል ኪዳን ቤተሰብ ሀገር አቀፍ የልምድ ልውውጥ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

‎ማኅበራዊ ትስስራችን ለአብሮነታችን!” በሚል መሪ ቃል የጎንደር ቃል ኪዳን ቤተሰብ ሀገር አቀፍ የልምድ ልውውጥ መድረክ ዛሬ ሐምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ ይገኛል። ‎መድረኩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሰላም Read more

በሰላም እና በስኬት ተጠናቀቀ

‎ከሰኔ 23 እስከ ሀምሌ 08/ 2017ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ በወረቀት እና በበይነመረብ (Online) የተሰጠ ሀገር አቀፍ የ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ እና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በሰላም እና በስኬት ተጠናቀቀ። ‎ Read more

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መርሃ ግብሮች ያስተማራቸውን የቅድመ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎቹ የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ፣ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የሥራ አመራር ቦርድ Read more

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰራቸው የነበሩ ስድስት ትላልቅ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በደማቅ ስነ ስርዓት አስመረቀ

‎በዩኒቨርሲቲው ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ግንባታቸውን ሲከናወኑ የቆዩት ስድስት ትላልቅ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ፣ የትምህርት ሚኒስቴር ተወካዩ ዶ/ር አቡሌ ታከለ፣ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ዋና Read more