በዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚደንት ፕሮፌስር ታደሰ ደጀኔ እና የትግራይ ግብርና ቢሮ ኃላፊ እያሱ ኣብርሃ (ዶ/ር) የተመራ የመስክ ጉብኝት ተክሄደዋል። ግቡኝቱ በራያ ዩኒቨርሲቲ የምርምር፣ ማሕበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚዳንት ፅ/ቤት የተሰሩ የተለያዩ የግብርና የምርምር ውጤቶችን ለአከባቢው ማሕበረሰብ ለማጋራት ያለመ ሲሆን ከሁሉም የዞኑ ወረዳዎች የተውጣጡ አርሶ አደሮችና የግብርና ባለሙያዎች ተሳትፎውበታል።

በዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚደንት ፕሮፌስር ታደሰ ደጀኔ እና የትግራይ ግብርና ቢሮ ኃላፊ እያሱ ኣብርሃ (ዶ/ር) የተመራ የመስክ ጉብኝት ተክሄደዋል። ግቡኝቱ በራያ ዩኒቨርሲቲ የምርምር፣ ማሕበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚዳንት ፅ/ቤት የተሰሩ Read more

የዩኒቨርስቲያችን ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ ከሶስቱ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ጋር የቁልፍ አፈፃፀም (KPI) ኮንትራት ውል ተፈራረሙ!

ጥቅምት 7፣ 2018 ዓ/ም (ራዩ)፤የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ ከሶስቱም የዩኒቨርቲው ምክትል ፕሬዚደንቶች ጋር የቁልፍ አፈጻጸም አመልካቾች (KPI) የኮንትራት ውል ትላንት ጥቅምት 6፣ 2018 ዓ/ም ተፈራርመዋል። የፌርማ ስነስርዓቱን በመክፈቻ Read more

ራያ ዩኒቨሪሲቲ ከECDC የኮምፕዩተሮች ድጋፍ ተበረከተለት! ====================================

(ራያ ዩኒቨርሲቲ፤ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ/ም)ራያ ዩኒቨርሲቲ Ethiopian Community Development Council (ECDC) Inc, ከተሰኘ እ.አ.አ በ1983 በዶ/ር ፀሃየ ተፈራ ከተመሰረተው የበጎ-አድራጎት ድርጅት የኮምፕዩተሮች ድጋፍ ተበረከተለት። ECDC ዛሬ መስከረም 26 Read more

የራያ ዩኒቨሪሲቲ ሰኔት አባላት መደበኛ ስብሰባቸው አካሂደው ውሳኔዎችን አሳልፈዋል።

የራያ ዩኒቨርሲቲ ሰኔት አባላት መስከረም 23 ቀን 2018 ዓ/ም ባካሄዱት መደበኛ ስብሰባ በሶስት የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይተው ውሳኔዎችን አሳልፈዋል። ኣጀንዳዎቹ የድህረ ምረቃ ትምህርት መርሐግብር ለመክፈት ተዘጋጅቶ የቀረበ የዳሰሳ ጥናት ( Read more

‎‎የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የራያ ዩኒቨርሲቲ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የክረምት በጎ ፍቃድ የማጠናከሪያ ትምህርት እየሰጡ ይገኛሉ

‎የራያ ዩኒቨርሲቲ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በደቡባዊ ዞን ትግራይ በሚገኙ ዘጠኝ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የክረምት በጎ ፍቃድ የማጠናከሪያ ትምህርት ከሐምሌ 01 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ7ኛ እና 8ኛ ክፍል Read more

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ ለፍሬምናጦስ የአረጋውያን፣ ህፃናት እና አእምሮ ህሙማን እንክብካቤ ማእከል የቁሳቁስ ድጋፍ አበረከተ

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ ለፍሬምናጦስ የአረጋውያን፣ ህፃናት እና አእምሮ ህሙማን እንክብካቤ ማእከል ዛሬ ነሐሴ 06 ቀን 2017 ዓ.ም ከ1.2 ሚልዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል። ‎ ‎የድጋፍ ቁሳቁሶቹ በዩኒቨርሲቲው ፕረዚደንት Read more

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ በከባድ ድርቅ ለተጎዱ ለያቔር እና አከባቢው ማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ ያደርጋል

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ በከባድ ድርቅ ለተጎዱ በቆላ ተምቤን ወረዳ ያቔር እና አከባቢው ማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ እንዲያደርግ በቀረበለት የድጋፍ ጥሪ አዎንታዊ ምላሽ በመስጠት የዩኒቨርሲቲው ማናጅመንት በወሰነው መሰረት የዩኒቨርሲቲው ልኡካን ቡድን አባላት 50 Read more