የዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት የ2017 ዓ/ም አንደኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገምግመዋል
የራያ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት የዩኒቨርሲቲው በአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ ጉድኝት የስራ ዘርፎች የቀረበውን የ2017 ዓ/ም አንደኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ዛሬ ጥቅምት 22/2017 ዓ/ም ገምግመዋል። የራያ ዩኒቨርሲቲ Read more
የራያ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት የዩኒቨርሲቲው በአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ ጉድኝት የስራ ዘርፎች የቀረበውን የ2017 ዓ/ም አንደኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ዛሬ ጥቅምት 22/2017 ዓ/ም ገምግመዋል። የራያ ዩኒቨርሲቲ Read more
የራያ ዩኒቨርሲቲ ቤተ- መጻሕፍትና ዶክመንቴሽን ዳይሬክቶሬት ከብሄራዊ ቤተ-መፃህፍትና ቤተ-መዛግብት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በተለያየ ደረጃ ለሚገኙ የቤተ-መጻሕፍት ቤተ-መዛግብት ሰራተኞች የመሰረታዊ ቤተ መጻሕፍት ሳይንስ እና ዲጂታላይዜሽን ስልጠና ከዛሬ ጥቅምት 20/2017 ዓ/ም ጀምሮ Read more
የራያ ዩኒቨርሲቲ የምርምር፣ ሕትመት፣ ስነ-ምግባር እና ኢንዳክሽን ዳይሬክቶሬት ያዘጋጀው የተመራማሪዎች (Principal Investigator) እና ተባባሪ ተመራማሪዎች (Co-Investigators) የምርምር ስነ-ምግባር (Research Ethics) እና የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓት ስልጠና በሚመለከታቸው ባለሙያዎች የተሰጠ ሲሆን ስልጠናው Read more
የትግራይ ክልል ካቢኔ ሴክሬተሪያት የማህበራዊ ልማት ሽግግር ሃላፊ የተከበሩ ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሂወት ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በመሆን የማይጨው ሰማእታት አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና በዩኒቨርሲቲው እየተከናወኑ የመልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ Read more
የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር የመኾኒ እና የራያ ዓዘቦ ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች ዘላቂ ትስስር ለመፍጠር ዛሬ ጥቅምት 09 ቀን 2017 ዓ/ም በመኾኒ ከተማ ምክክር/ውይይት መድረክ Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ የአንበጣ መንጋ፣ ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ እና የምርት ብክነትን አስቀድሞ መከላከል የሚያስችል እና በዞኑ የኢኮኖሚ ዘርፍ የሚመራ ግብረ ሃይል ለማቋቋም ከትግራይ ግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ Read more
ይህ የተገለፀው የትግራይ ክልል ግብርና ቢሮ ሃላፊና የራያ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ አባል ዶ/ር እያሱ አብርሃ፣ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የራያ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ አባል አቶ ሃፍቱ Read more
በራያ ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 20 እስከ 24/2017 ዓ/ም ለተከታታይ 5 ቀናት ለአመራሮችና መምህራን ሲሰጥ የቆየው የአመራር ብቃትና የመማር ማስተማር ሳይንሳዊ ክህሎት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት እና ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች ትስስር ለማጠናከር ከተለያዩ ወረዳዎች የመጡ የማህበራዊ ፍርድ ቤት ሰራተኞች ጋር ሐሙስ Read more