ለራያ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕረዚደንት ሥራ አስፈፃዎችና ቡድን መሪዎች በተቀናጀ የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ስርዓት (IFMIS) አተገባበር ዙርያ የግንዛቤ ማስጨበጫስልጠና ተሰጠ።

(ራያ ዩኒቨርስቲ፤ ህዳር 12/2018 ዓ/ም)‎ለራያ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕረዚደንት ሥራ አስፈፃዎችና ቡድን መሪዎች በተቀናጀ የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ስርዓት Integrated Financial Management Information System (IFMIS) አተገባበር ዙርያ የግንዛቤ ማስጨበጫ Read more

በራያ ዩኒቨርሲቲ ለመካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ የነበረው የተቋማዊ ለውጥ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቀቀ!

ጥቅምት 24፣ 2018 ዓ/ም (ራያ ዩኒቨርሲቲ)በራያ ዩኒቨርሲቲ የተቋማዊ ለውጥ ሥራ አስፈፃሚ አዘጋጅነት ለሁለት ተከታታይ ቀናት (ከጥቅምት 22 – 23፣ 2018 ዓ/ም) ከትምህርት ሚኒስቴር በመጡ አሰልጣኞች ለዩኒቨርስቲው መካከለኛ አመራሮች በመኾኒ ከተማ Read more

የአንደኛ አመት ተማሪዎች የመጀመርያ ቀን የመጀመርያ ትምህርታቸውን (Day one, Class one) ዛሬ ጀምረዋል።

የአቅም ማሻሽያ (Remedial) ትምህርታቸው በዩኒቨርሲቲያችን ተከታትለው ማለፍያ ነጥብ ያመጡ እና በ2018 የትምህርት ዘመን በትምህርት ሚኒስቴር በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አድስ ገቢ ተማሪዎች የመጀመር ቀን የመጀመርያ ትምህርታቸው (Day One Class One) በተያዘለት Read more

በዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚደንት ፕሮፌስር ታደሰ ደጀኔ እና የትግራይ ግብርና ቢሮ ኃላፊ እያሱ ኣብርሃ (ዶ/ር) የተመራ የመስክ ጉብኝት ተክሄደዋል። ግቡኝቱ በራያ ዩኒቨርሲቲ የምርምር፣ ማሕበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚዳንት ፅ/ቤት የተሰሩ የተለያዩ የግብርና የምርምር ውጤቶችን ለአከባቢው ማሕበረሰብ ለማጋራት ያለመ ሲሆን ከሁሉም የዞኑ ወረዳዎች የተውጣጡ አርሶ አደሮችና የግብርና ባለሙያዎች ተሳትፎውበታል።

በዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚደንት ፕሮፌስር ታደሰ ደጀኔ እና የትግራይ ግብርና ቢሮ ኃላፊ እያሱ ኣብርሃ (ዶ/ር) የተመራ የመስክ ጉብኝት ተክሄደዋል። ግቡኝቱ በራያ ዩኒቨርሲቲ የምርምር፣ ማሕበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚዳንት ፅ/ቤት የተሰሩ Read more

የዩኒቨርስቲያችን ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ ከሶስቱ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ጋር የቁልፍ አፈፃፀም (KPI) ኮንትራት ውል ተፈራረሙ!

ጥቅምት 7፣ 2018 ዓ/ም (ራዩ)፤የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ ከሶስቱም የዩኒቨርቲው ምክትል ፕሬዚደንቶች ጋር የቁልፍ አፈጻጸም አመልካቾች (KPI) የኮንትራት ውል ትላንት ጥቅምት 6፣ 2018 ዓ/ም ተፈራርመዋል። የፌርማ ስነስርዓቱን በመክፈቻ Read more