በዩኒቨርሲቲያችን ግቢ ውስጥ ሲከናወን የቆየው የICT-መሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የኢንተርኔት አገልጋሎት ማስፋፍያ ስራዎች ተጠናቅቀው ተመርቀዋል!

በራያ ዩኒቨርስቲ የግቢ ውስጥ ለውስጥ መስመር የWiFi ኔትዎርክ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ሲሰሩ የቆዩ የICT-መሰረተ ልማት ዝርጋታ እና ማስፋፍያ ስራዎች ተጠናቅቀው ትላንት ታህሳስ 03፣ 2018 ዓ/ም ተመርቀዋል።የዩኒቨርሲቲያችን የአካደሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚደንት Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡለትን የአቅም ማሻሽያ (Remedial Program) ተማሪዎች በደማቅ ሁኔታ ተቀብለዋል!

ህዳር 26፤ 2018 ዓ/ም (ራያ ዩኒቨርሲቲ)በ2018 የትምህርት ዘመን በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የአቅም ማሻሽያ መርኃ-ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች ከህዳር 22 ጀምረው ወደ ዩኒቨርሲቲው የገቡ ሲሆን፣ ቅበላው ህዳር 24፣ 2018 ዓ/ም በተዘጋጀው Read more

ዓለም አቀፉ የጸረ-ሙስና ቀን “ትውልድን በሥነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ቃል በራያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከብሯል

(ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ሕዳር 22 /2018 ዓ.ም)በራያ ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግባር መከታተያ ስራ አስፈፃሚ አዘጋጅነት 22ኛው የዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን “ትውልድን በሥነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ቃል ዛሬ ህዳር 22 Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ በቱርኪ ኢስታንቡል እየተካሄደ በሚገኘው 11ኛው አለም አቀፍ የተማሪዎች ኮንፈረንስ እየተሳተፈ ይገኛል።

ህዳር 14፤ 2018 ዓ/ም (ራያ ዩኒቨሪሲቲ)ራያ ዩኒቨርስቲ በሃገረ ቱርክ ኢሳታንቡል ከተማ እየካሄደ በሚገኘው 11ኛው አለምአቀፍ የተማሪዎች ኮንፈረንስ እየተሳተፈ የሚገኝ ሲሆን የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ፣ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚደንት ነጋ ዓፈራ Read more