ራያ ዩኒቨርሲቲ ግብርናን ለማዘመን በሚያግዙ የተለያዩ የምርምር፣ የማኅበረሰብ ጉድኝት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች ላይ በትኩረት እየሰራ ይገኛል!

(ራያ ዩኒቨርሲቲ፤ ሕዳር 15 ቀን 2018 ዓ/ም)‎‎ራያ ዩኒቨርሲቲ የግብርናውን ዘርፍ ለማስፋፋት እና ለማዘመን አልሞ የተለያዩ የምርምር፣ የማኅበረሰብ ጉድኝት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች እየሰራ የሚገኝ ሲሆን በ18 ሄክታር የምርምር ማሳ ላይ Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ በቱርኪ ኢስታንቡል እየተካሄደ በሚገኘው 11ኛው አለም አቀፍ የተማሪዎች ኮንፈረንስ እየተሳተፈ ይገኛል።

ህዳር 14፤ 2018 ዓ/ም (ራያ ዩኒቨሪሲቲ)ራያ ዩኒቨርስቲ በሃገረ ቱርክ ኢሳታንቡል ከተማ እየካሄደ በሚገኘው 11ኛው አለምአቀፍ የተማሪዎች ኮንፈረንስ እየተሳተፈ የሚገኝ ሲሆን የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ፣ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚደንት ነጋ ዓፈራ Read more

የዩኒቨርስቲያችን ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ ከሶስቱ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ጋር የቁልፍ አፈፃፀም (KPI) ኮንትራት ውል ተፈራረሙ!

ጥቅምት 7፣ 2018 ዓ/ም (ራዩ)፤የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ ከሶስቱም የዩኒቨርቲው ምክትል ፕሬዚደንቶች ጋር የቁልፍ አፈጻጸም አመልካቾች (KPI) የኮንትራት ውል ትላንት ጥቅምት 6፣ 2018 ዓ/ም ተፈራርመዋል። የፌርማ ስነስርዓቱን በመክፈቻ Read more