ራያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መኝታ ተቆጣጣሪ ሰራተኛ እና የምግብ ጥራት ኢንስፔከተር በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ሐሙስ ህዳር 19 /2017 ዓ.ም ከጧቱ 4:00 መሆኑን የራያ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ያሳውቃል፡፡




ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ህዳር 16 ቀን 2017 ዓ/ም
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
**********************************************
![]()

Users Last 7 days : 640
Users Last 30 days : 2119
Total Users : 25697