በ2017 የትምህርት ዘመን በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት አዲስ ተማሪዎች እና በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የማጠናከሪያ ትምህርት (Remedial Program) ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ከሕዳር 02-03/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጂስትራር ፅህፈት ቤት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እያሳወቅን ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ሕዳር 09/2017 ዓ.ም ይሆናል፡፡

![]()

Users Last 7 days : 482
Users Last 30 days : 1734
Total Users : 24411