የራያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ቁልፍ የአፈፃፀም አመላካቾች (KPI) ዕቅድ ትግበራ ለመገምገም በዩኒቨርሲቲው የሚገኙት የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ውይይት በማድረግ በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ ዘርፈ ብዙ ስራዎች ማለትም የግብርና ስራዎች፣ የላብራቶሪ ስራዎች፣ ዲጂታል ቤተ መፃህፍት፣ የግቢ ውበት ስራዎች፣ የግንባታ ስራዎች፣ የተማሪዎች ክሊኒክ፣ ፣ የተማሪዎች የምግብና ሂደት፣
መርሃ ግብሩ መሰረት በማድረግ የሱፐርቪዥን ቡድን አባላቱ በዛሬው እለት ከሁሉም ትምህርት ክፍሉ ከተወከሉ ተማሪዎች፣ መምህራን እና አሰተዳደር ሰራተኞች ጋር ውይይቶች እንደሚደረግ ለማወቅ ተችሏል።


















***************//***************
ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ሚያዝያ 16/ 2017 ዓ.ም
ዕውቀት ለማህበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
***************//***************