ሁለተኛው የኢትዮጵያ ሁሉን-አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች (Comprehensive Universities) ጉባኤ “እውቀት ለልህቀት” በሚል መሪ-ቃል በወራቤ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን፤ የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ ዩኒቨርሲቲያችንን በመወከል በጉባኤው እየተሳተፉ ይገኛል።