ራያ ዩኒቨርሲቲ ለሠላም እና ደኅንነት አገልግሎት ሥራ አሥፈጻሚ ሠራተኞ አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ለሥራው ዘርፍ የተመለመላችሁ አመልካቾች ፈተና የሚሰጡበት ቀን ታኀሣሥ 16/ 2017 ዓ.ም ተብሎ የነበረ ቢሆንም በሥራ ጫና ምክንያት ለነገ ሐሙስ ጥር 01/ 2017 ዓ.ም ከጧቱ 4:00 መሆኑን አውቃችሁ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በራያ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሠው ሃብት አሥተዳደር ሥራ አሥፈፃሚ ጽ/ቤት እንድትገኙ ያሳውቃል፡፡
****************************************
ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ታኅሣሥ 30/ 2017 ዓ.ም
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አሥፈጻሚ
****************************************