ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች በራያ ዩኒቨርሲቲ የማይጨው ሠማእታት ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ለመማር ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ከመስከረም 21-22/2017 ዓ/ም ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው ያስታውቃል።
****************
ራያ ዩኒቨርሲቲ
መስከረም 15/2017 ዓ/ም
****************
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
************************************