በራያ ዩኒቨርሲቲ የግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ሥር የሚገኘው የግብርና ምጣኔ ሃብት ትምህርት ክፍል (Agricultural Economics Department) ላለው የመምህራን እጥረት ለመሸፈን በ2016 ዓ/ም በራያ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ምጣኔ ሃብት ትምህርት ክፍል የተመረቁ ምሩቃን ብቻ በቋሚነት መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተመራቂዎች በተገለፀው መስፈርት፣ ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ።
*****************************************
ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ጥቅምት 05/2017 ዓ/ም
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
******************************************